Tender Detail

Tender Details

  • Company ZEMEN CONSTRUCTION CORPORATION (ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 (ባህር ዳርዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት አ.ማ ግቢ ውስጥ) እና አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ኢትዮጵያ ህንጻ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-218-0538
  • Websitehttps:// zcc.org.et
  • Deadline13 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazine አዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-09-13 00:00:00
  • Categories

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅር/ፍ ግንባታ ፕሮጀከት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሴራሚክ እና ፎርስሊን ዕቃዎችን ማለትም Supply Ceramic wall tile! Non-Slippery ceramic floor tile & skirting Porcelin tile flooring & skirting አቅርቦት እንዲሁም በእንጅባራ ከተማ ለሚገነባው የአዊ ከ/ፍ/ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውሉ Supply & Fix Silica Coat Paint እና Supply & Fix Suspending 15mm thick /Armstrong Ceilings/ ህጋዊ ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


አዲስ ዘመን ቅዳሜ ነሀሴ24/2017

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 03/2018 እና 04/2018

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባው ለፌደራል ገቢዎች /ዳር ቅር/ ግንባታ ፕሮጀከት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሴራሚክ እና ፎርስሊን ዕቃዎችን ማለትም Supply Ceramic wall tile, Non-Slippery ceramic floor tile & skirting Porcelin tile flooring & skirting አቅርቦት እንዲሁም በእንጅባራ ተማ ለሚገነባው የአዊ //ቤትና ፍትህ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውሉ Supply & Fix Silica Coat Paint እና Supply & Fix Suspending 15mm thick /Armstrong Ceilings/ ህጋዊ ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያለው/ያላት፤

2. የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

3. የጨረታ ሰነዱ ለአቅርቦት ዕቃዎች እና ለአቅርቦትና ገጠማ ስራዎች ለየብቻ የተዘጋጀ ሲሆን ሰነዱን /ዳርከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 1 እና /አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7 ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀናትን በተመለከተ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ብቻ /ዳር ዋናው /ቤት ገኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእለቱ 800 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 830 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 800 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ውድድሩ በሎት /በጥቅል/ ዋጋ የሚታይ ሲሆን አስፈላጊ ከሆነና ለድርጅቱ ጠቃሚ /አዋጭ/ ሆኖ ከተገኘ በእያንዳንዱ ወይም በነጠላ ዋጋ በማወዳደር አሸናፊው ሊለይ ይችላል፡፡

6. ለአቅርቦትና ገጠማ እና ለአቅርቦትና ቅብ ስራ ለውድድር የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ለውድድር ሲቀርቡ በሚወዳደ, ቦት ዘርፍ የአቅርቦትና ገጠማ/አቅር/ቅብ/ ስራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

7. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር

ባህር ዳር 0582180538/09-13-45-41-10/09-18-02-14-11/

አዲስ አበባ :- 011-126-5652/-126-5145/0918705036

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Save Tender