Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline16 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-09-16 00:00:00
  • Categories Building Materials , Construction Materials And Raw Materials

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብዓት/-2/005/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት እና የሚራገፍበት ቦታ

ብዛት

መለኪያ

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት-1

ፊኖ (00) ጠጠር (Aggregate fine 00) ሪቬንቲ ሳይት

20766

 

 

በሜ.

 

አአከመባ/

ግብዓት/02/005/2018

 

 

60 ቀን

 

መስከረም 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት

 

መስከረም 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 ሰዓት

300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት-2

ፊኖ (00) ጠጠር-2 (Aggregate fine 00) ቆርኪ ፕላንት

20766

300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር)

ሎት-3

MMC 01/Aggregate 01/ ቆርኪ ፕላንት

30,512.84

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

 

ስለዚህ፣

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገፅ (WWW.PPA.gov. et) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ ለፊኖ (00) ጠጠር እና 01 ጠጠር (የተቆፋሪ ማዕድን) ለማውጣትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል የማምረቻ ቦታ ኳሪ እና የባለቤትነት ፍቃድ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ (ልና ማስረጃ) የተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ውክልና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጨማሪ መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው አግባብ ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ Certified payment (CPO) ወይም የባን ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከባን የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ

ስልክ ቁጥር፡- 011-3 72-28-25/011-371-41-03

 

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

 

Save Tender