Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline18 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲሰ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-09-18 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (Rc-pipe) ባለ 1000 ሚ.ሜ እና ባለ 1200 ሚ.ሜ እና ባለ 1200 ሚ.ሜ ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብዓት/-2/003/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ (Rc-pipe) ባለ 1000 . እና ባለ 1200 . እና ባለ 1200 . ኮንክሪት ቱቦ (RC-pipe) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

RC-pipe (ኮንክሪት ቱቦ) ባለ 1000 .

25,888

 

60 ቀን

 

መስከረም 8 ቀን 2018 . ከረፋዱ 500 ሰዓት

 

መስከረም 8 ቀን 2018 . ከረፋዱ 530 ሰዓት

 

500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር)

2

RC-pipe (ኮንክሪት ቱቦ) ባለ 1200 ሚ.ሜ

1,190

 

ዚህ፣

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረገፅ (WWW.PPA.gov.et) መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ተጨማሪ መቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ ከላይ እስከተጠቀሰበት ቀን ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ከባለሥልጣኑ /ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ Certified payment (CPO) ወይም ከታወቀ ባን የቀረበ የባን ዋስትና ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ብር 500,000.00/ አምስት መቶ ሺህ ብር/ ነው ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ ፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት ይከፈታል፡፡
  6. ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ

ስልክ ቁጥር፡-011-3-72-08-25/011-3-71-41-03

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

 

 

Save Tender