Tender Detail

Tender Details

  • Company የጂንካ ማረሚያ ተቋም
  • Address ጂንካ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468759067
  • Website
  • Deadline22 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50.00
  • opening date2025-09-21 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፊኖ ዱቄት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


                                                                                          ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፊኖ ዱቄት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 5 የተጫራቾቸ መስፈርት፦ 

  1.  በዘርፋ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት) 

  2. የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል 

  3. የዘመኑን ግብር ሰለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ 

  4. የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅረብ የሚችል 

  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ 

  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (50,000 ) ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ በcpo (በጥሬ ገንዘብ) በቅድምያ ማስያዝ ይጠብቅባቸዋል፡፡ 

  7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር / 

  8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 

  9.  የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የምካሄደው የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/አስራ አምስት ቀናት ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 2፡ 00 እስከ 4፡00 ሰዓት በጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚገባ ሆኖ ልክ 4፡30 የምከፈት ይሆናል። ሆኖም 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የምከፈት ይሆናል። 

  10. የእቃው ርክብክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ማሳሰቢያ፡- 

  11. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

                 ስልክ ቁጥር 0468759067 

                                                                                                  የጂንካ ማረሚያ ተቋም

Save Tender