የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየሰራ ለሚገኘው እንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀከት፥ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ ፕሮጀከት እና አዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት የሚውሉ አቅርቦቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 05/2018 እና 06/2018
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየሰራ ለሚገኘው እንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀከት፥ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ ፕሮጀከት እና አዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት፡-
1. ለእንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀከት እና ጋሸና ብልባላ ላሊበላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል 60/70 bitumen ፣prime coat (MC-30) A Tack coat (RC-70) አቅርቦት
2. ለአዊ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል pvc tile skirting እና Adbesive glue for PVC tile and skirting አቅርቦት
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሱ መሆኑን አየገስጽን፤
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመከፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት ጨረታ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
2. የጨረታ ሰነዱ ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 1 እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/በመከፈል ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፣
3. የጨረታ መዝጊያ እና መከፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ከፍል ነው።
4. ውድድሩ በሎት /በጥቅል/ ዋጋ የሚታይ ሲሆን አስፈላጊ ከሆነ እና ለድርጅቱ (አዋጭ) ሆኖ ከተገኘ በእያንዳንዱ ወይም በነጠላ ዋጋ በማወዳደር አሸናፊ ሊለይ ይችላል።
5. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው።
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ
ስልከ ቁጥር ባህርዳር፡- 0582180538/ 0924516667 /09-13-27-60-57/0918021411/
አዲስ አበባ:- 011-126-5652/-126-5145/0918705036
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
