Tender Detail

Tender Details

  • Company Wolaita Sodo Agricultural College (ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ)
  • Address ወላይታ ሶዶ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-5-51-39-84
  • Websitehttps://wsavet.edu.et/
  • Deadline11 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2025-11-11 00:00:00
  • Categories

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የተማሪዎች ዶርምተሪ ሕንፃውን ቀለም የማስቀባት ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018

በደ///መንግሥት የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ 2018 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የተማሪዎች ዶርምተሪ ሕንፃውን ቀለም የማስቀባት ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ስመሳተፍ የሚችሱ የሥራ ተቋራጮች:-

1. በኮንስትራክሽን / ተመዝግበው ግብር በመክፈል 2018 . ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው ...(VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤ ቲን (TIN) መለያ ቁጥርያላቸው ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸውና በፌዴራል ግዥ እና የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ምዝገባ/በበይነ መረብ የተመዘገቡ እና ማቅረብ የሚችሉ ደረጃ GC-7/BC7 እና ከዛ በላይ የሆኑ

2. ተጫራቾች ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ወቅታዊ ታክስ ከሊራንስ /VALID TAX CLEARANCE/ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ የሚችሉ!

3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሕጋዊ ሰነድ በማቅረብ ለሰነዱ የማይመለስ 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በወ/ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ስም በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000018208443 በማስገባት የባንከ ስሊፑን ይዞ በመቅረብ ከወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ ደረሰኝ በማስቆረጥ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይቻላል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተጠቀሰው መሠረት የተማሪዎች ዶርም ብሎኮች ( አዋሽ B3.B4 እና B5 70,000/ሰባ ሺህ/ ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦሪጅናሉን እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናሉን አንድ ላይ በማሸግ 2 የኦሪጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ እና ሁሉንም ፖስታ በአንድ እናት በማድረግ በሰም በታሸገ አንቬሎፕ ሙሉ የፕሮጀከቱን አድራሻና ስም በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል።

6.የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 30 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 8.00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 830 ሰዓት ከወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ቢሮ 21 ይከፈታል።

7. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።

8. ተጫራቾች በጨረታ መከፈቻ ዋጋና በሂሳብ ማስተካከያ ዋጋ ልዩነት 3% በላይ በሆነ መጠን የሚበልጥ ወይም የሚያንስ መሆን የለበትም።

9 ተጫራቾች በዞን እና በሌሎች ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ሲሠሩ ምንም ዓይነት ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው መሆን አለባቸው:

10. በተጨማሪ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የደ///መንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በከተማና መሠረተ ልማት / የወጣው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማሻሻያ የያዘ ሰርኩላር ተግባራዊ ይሆናል።

11 ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0465513984 ደውሱ ማነጋገር ይቻላል።

የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ

Save Tender