በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በሰንፔር አክሲዮን ማኅበር ለሰንፔር ጽህፈት ቤትና ለአቡነ ጴጥሮስ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
-
በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
-
የቫት ተመዝጋነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ስር በአቅራቢነት ስር በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
-
ከላይ የተዘረዘሩትን ዶክመንቶች ኮፒ አድርጎ በማቅረብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ ገቢ, ማድረግ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በደረሰኝ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው በአስረኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
-
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ያለ ስርዝ ድልዝ በግልጽ በመጻፍ እስከ አስረኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ዋና እና ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የተሞላው ዋጋ ለ90 ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡
-
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም አሸናፊ ድርጅቶች ውል በሚገቡ ሰዓት 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ህንጻ ጎን KCBC ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር B1-606/1
ለበለጠ መረጃ-0985953949: 0987972785 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሰንፔር አክሲዮን ማኅበር
