Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ
  • Address ሲዳማ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0980400255
  • Website
  • Deadline18 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2025-11-18 00:00:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


        

                                                                   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚከስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

በዚሁ መሠረት ፡- 

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ላት ፡፡ 

  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ያለው/ላት ፡፡ 

  3. የዘመኑን ግብር የከፈለና የንግድ ፍቃድ ያደሰ/ያደሰች፡፡ 

  4. የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው/ላት ፡፡

  5. የ10,000,000 (አስር ሚሊዮን) 10% ቢድ ቦንድ (ሲፒኦ) ከማንኛውም የሀገር ውስጥ ባንከ ማቅረብ የሚችል፡፡ 

  6. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው ቀን በ4፡30 ታሽጎ ተጫራቶችና ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግ/ፋ/ንብ/አስ/ከፍል በ6፡30 ላይ ይከፈታል ፡፡ 

  7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

  8. በሚቀርበው መጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ወይም ሎጎ ከሌለበት ሰነዱ ውድቅ ይደረጋል ፡፡ 

  9. ተጫራቾች ለሠነድ መግዣ የሚሆን የማይመለስ ብር 400 መከፈል ይኖርባቸዋል፡፡ 

  10. የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡ ስበስጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0941045917/ 0980400255 ደውስው መጠየቅ ይችሳሱ፡፡

                                                           በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ

Save Tender