Tender Detail

Tender Details


የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት 1- የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ 2- ኖራ ውህድ ከነትራንስፖርቱ 3- የእንስሳት መድኃኒት 4- ፖሊቲን ቲውብ ባግ 5- ማጣቀሻ መጽሐፍት 6- የልብስ ስፌት ማሽን 7- የመበየጃ ማሽን 8. ለአካል ጉዳተኞች መርጃ መሣሪያ 9. የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት 1- የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ 2- ኖራ ውህድ ከነትራንስፖርቱ 3- የእንስሳት መድኃኒት 4- ፖሊቲን ቲውብ ባግ 5- ማጣቀሻ መጽሐፍት 6- የልብስ ስፌት ማሽን 7- የመበየጃ ማሽን 8. ለአካል ጉዳተኞች መርጃ መሣሪያ 9. የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና በአቅራቢት የተመዘገቡ
  4. የተጨማሪ እሴት /ቫት/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15 ባሉት ቀናት ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000038613263 በማስገባት እና የባን አድቫይስ ይዘው ከጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ ደረሰኙን በማሳየት ከጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና . 1 የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ ከተራ ቁጥር 2-9 ድረስ ያሉትን ለእያንዳንዱ 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት በፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ የሚወዳደሩበትን ዓይነት በፖስታው ላይ በመለየት በግዥና /አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው ሣጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16ኛው ቀን 330 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 400 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ያለተጨማሪ ወጪ እስከ ቢሮአችን በማምጣት የማስረከብ ኃላፊነት አለበት፡፡
  11. የጨረታ ፈቻ በበዓላት ወይም በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር-046-881-3338/046-881-0275 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

አ/ምንጭ

 

Save Tender