የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት Alumi num Suspended ceiling with all its accessories አቅርቦትና ገጠማ ሥራ እንዲሁም ለእንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት እና ለጋሻና ብልባላ መንገድ ፕሮጀክቶች Bitmen 60/70፣Prime coat (MC-30፣and Tack coat (RC-70) አቅርቦት በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 14/2018 እና 15/2018
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት Alumi num Suspended ceiling with all its accessories አቅርቦትና ገጠማ ሥራ እንዲሁም ለእንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት እና ለጋሻና ብልባላ መንገድ ፕሮጀክቶች Bitmen 60/70፣Prime coat (MC-30፣and Tack coat (RC-70) አቅርቦት በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣
1. በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፥ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስከር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመከፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው ያላት፤ ጨረታ ለመካፈል የሚያስችል ሰርተፊኬት ማቅርብ የሚችሉ፤ አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
2. የጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም /uncon-ditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣
3. የጨረታ ሰነዱ ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመከፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፤
4. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በእለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን/ግብ/ግዥ እና አቅርቦት ኬዝ ቲም ቢሮ ከፍል ነው፡፡
5. ሁሉም ውድድሩ በሎት /በጥቅል/ ዋጋ የሚታይ ይሆናል፤ ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር ባህር ዳር 0582180538/0931276057/0935706400
አዲስ አባባ:- 011-126-5652/5145/0918705036
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
