Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Architectural And Construction Design , Engineering Consultant

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎት እንድ (Lot-1) የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም ለሎት ሁለት (lot-2 አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: - SSNT-T585

 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎት እንድ (Lot-1) የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም ለሎት ሁለት (lot-2 አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ፕሮጀክቱን የማጠናቀቂያ ጊዜ ሥራው ከተጀመረበት 450 ቀናት ውስጥ ለሎት ንድ (Lot -1) እና ለሎት ሁለት (Lot-2) ይሆናል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡-

  1. ተጫራቹ 2017 . የታደስ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (TIN NO.) ማቅረብ የሚችል እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. በዘርፉ ለመሰማራት የሚያስችል የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል 2017 . የታደሰ ደረጃ አንድ ህንፃ ሥራ ተቋራጭ የማማከር ፍቃድ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  3. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከታክስ ከእዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  4. የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ውስጥ ለመሳተፍ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተሰጠ ጊዜው ያላለፈበት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰላሳ (30) ተከታታይ የሥራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (100) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መን ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T585 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።
  6. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረችበት ሁለት መቶ ሺህ ብር (200,000.00 ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ .. (C.P.O) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ቅድመ ሁኔታ ያለው (Conditional) የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሰረት የመጨረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸነ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ፍል እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 . ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል የጨረታ መክፈቻ ክፍል በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይከፈታል።

 

ተጨማሪ ማብራሪያ፦

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

አቶ አስፋው

ስልክ ቁጥር: 011-517-4552

-ሜይል: AliAs@ethiopianairlines.com

 

የር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

Save Tender