Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline11 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Construction Materials And Raw Materials

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ናሽናል ሲሚንቶ / ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት

1

PLATE MS 3MMT IM 2M

PCS

10

 

2

PLATE MS 6MMT IM 2M

PCS

15

 

3

PLATE MS SMMT IMMW 2MML

PCS

20

 

4

PLATE MS 10MMT IM 2M

PCS

20

 

5

PLATE MS 12MMT IM 2M

PCS

15

 

6

PLATE MS 16MMT IM 2M

PCS

20

 

7

PLATE MS 20MMT IM 2M

PCS

10

 

8

PLATE MS 30MMT IM 2M

PCS

2

 

9

PLATE MS 40MMT IM 2M

PCS

2

 

10

ELECTRODE WELDING PKT OK48.00 4MM 6KG PER PKT

PKT

200

 

11

ELECTRODE WELDING 6013 3.2MM 5KG PER PKT

PKT

100

 

12

ELECTRODE WELDING 6013 4.0MM 5KG PER PKT

PKT

200

 

13

ELECTRODE WELDING OK68.81 4MM PKT

PKT

100

 

14

SQUARE PIPE 60MMX-3MM

PCS

50

 

15

U CHANNEL STEEL 10# (100X48X5.3MM)

PCS

75

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን እቃ የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት ሳርቤት ግደይ /ህይወት ህንጻ 3 ፎቅ .. ስልክ ቁጥር፡- 251114-42-19-28/0930-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ. ስልክ ቁጥር 0930-28-34-90/0935-98-50-83 ግዢ ፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው ታህሳስ 2/2018 . ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ ታህሳስ 6/2018 . በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ. ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ... 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

    • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ናሽናልሚንቶ /

Save Tender