Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline03 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-03 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የሲቪል ምህንድስና እና የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 20/2018

1. የሲቪል ምህንድስና እና የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

* የታደሰ ንግድ ፍቃድ

* ቫት ተመዝጋቢ

* ታከስ ከሊራንስ

* በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ

* የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት

* በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል

- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 24/3/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት

- ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ 24/3/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልከ ቁጥር፡- 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender