Tender Detail

Tender Details

  • Company Moha Soft Drinks Industry Co., Ltd (ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116614655
  • Websitehttps://mohasoftdrinks.com/
  • Deadline08 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000.00
  • opening date2026-01-08 00:00:00
  • Categories

ድርጅታችን ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ. የግ.ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሚሆንና እውቅና ያለው ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒን/ERP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ተግባራዊ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር - Service 0001/2018

ድርጅታችን ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ. የግ.ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሚሆንና እውቅና ያለው ኢንተርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒን/ERP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ተግባራዊ በማድረግ ጥቅም ላይ ለማዋል ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣

2. የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያሳደስ፣

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያለው፤

5. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል፣

6. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር ) በመከፈል የጨረታ ሰነድ ይገዛሉ፥

7. ተጫራቾች ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ቅጥር ግቢ ውስጥ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003 ከኅዳር16 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፣

8. ተጫራቶች ለማምረቻ ኢንዱስትሪ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ሆኖ ERP (Enterprise Resource Planning) ሲስተም ለመተግበር የሚያስችል ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ከወጣበት ከኅዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለ30 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማለትም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣

9. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በዋናው መ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል::

አድራሻ፡- አታቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ አዲስ በተገነባው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ኅዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

ሲፒአውን በማንኛውም ባንክ በሞሃ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማሰራት ይችላሉ፡፡

ዋጋ ሲያስቀምጡ ስርዝ ድልዝ ወይም በተሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ መሠረት ግልጽ መረጃ መስጠት ያለበት ሲሆን ነገር ግን አሻሚ የሆነ ሰነድ ቢገኝ ውድቅ ይሆናል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሞሐ የለስላሳና መጠጦች ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር

Save Tender