Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Red Cross Society (የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5 180175
  • Websitehttps://redcrosseth.org/blog/2022/07/29/19/
  • Deadline10 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price800.00
  • opening date2025-12-10 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዳይጄስቲቭ ብስኩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት

ዳይጄስቲቭ ብስኩት ግዥ ሶስተኛ ግዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ መስቀል ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት የዳይጄስቲቭ ብስኩት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

. ዳይጄስቲቭ ብስኩት 220 ግራም

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉ ወይም 2017 . ንግድ ፍቃድ ያደሱ በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ራንስ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የግብር መሰያ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  2. አንዱ ተጫራች ሌላው ተጫራች ዋጋ ተንተርሶ መጫረት ከጨረታ የሚያሳገድ ይሆናል
  3. ተጫራ ከጨረታው ኋላ የሚመ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ ሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ በመቶ (2%) CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆኑን መሆኑን መግ ይኖርባቸዋል
  5. ተጫራቾ ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ስራ አምስት (15) የስራ ቀናት ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በጉርድ ሾላ ሳሲህተ ምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊ ድራር ሞል አጠገብ ከሚገኘዉ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት በመገኘት የጨረታ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በብር (800) ብር (ስምንት መቶ ብር) በመግዛት የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ረቡዕ ታህሳስ 1/ 2018 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ተጫራች ጨረታውን ንፎ ባቀረበ ሰነድ መሰረት እቃዎቹን ሳያቀርብ ቢቀር ያስያዘው በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ድርጅቱ ገቢ ያደርጋል ወይም ተመ ይሆንም
  7. ጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶች ትም ቴክኒካል ዋናውና ኮፒ እና ፋይናንሻል ዋናውና ኮፒ ዶክመንት በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት ዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገባት አለበት
  8. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ቁሳቁሶች ገልግሎት ጊዜያቸው ንድ አመትና ከዚያ በላይ መሆን በት ሲሆን ዚህም ሚያቀርቧቸው ቁሳቁሶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ቅርንጫፍ /ቤቱ ተጫራጮቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ሳደቀደሩ በትእዛዙ መጠን እስከ 25 በመቶ የመጨመር ወደም የመቀነስ መብት አለው
  10. ጨረታው ረብዕ ታህሳስ 1/2018 . 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በእ 8: 30 በጉርድ ሾላ በሚገኘው ሳሊህተ ምህረት ቤተክርስያን ፊት ፊት ድራር ሞል አጠገብ በሚገኘ የማህበሩ መሰብሰቢያ አደራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  11. አሸናፊው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ከተገ የጨረታ ውጤት ከተጠፈበት ቀን ጀምሮ ምግብ ነክ (ዳደጅስቲቭ ብስኩትን) ቁሳቁሶችን 7ቀን ባልበሰጠ ጊዜ በው መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል
  12. ተጫራቾች ያሸነፉትን ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በድርጅቱ ቅርንጫፍ /ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል
  13. ድርጅቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጫራቾች ጨረታ ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማገኘት የሚችሱ መሆኑን እንገልፃ

 

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር

አዲስ አበባ ቅርንጫፍ / ቤት

ስልክ ቁጥር: 011-515-06-08

ፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 41076

 

Save Tender