የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር፤ የህግ አገልግሎት /ነገረ ፈጅ/ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አመ/001/2018 ዓ/ም
የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር፤ የህግ አገልግሎት /ነገረ ፈጅ/ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።
- ጨረታው የወጣበት ቀን 24/03/2018 ዓ/ም
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 07/04/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 07/04/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ከ30
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ፋይናንስና ቴክኒካል ኦርጅናል ኮፒ ሰየብቻ በማሸግ እስከ ጨረታ መዝጊያ ዕለተ ማቅረብ ይችላሉ
- ተጫራቾች በዘርፋ ያላቸውን በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ክሊራንስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረገፅ የተመዘገቡ ስሰመሆናቸው ማስረጃ፣ በሙያ ዘርፍ የተሰጠ የታደሰ የስራ ፈቃድ ማቀረብ ይጠበቀባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የቴክኒክ ማስረጃ በተጨማሪ ጨረታውን ቢያሸንፍ ሰአክሲዮን ማህበሩ የሚሰጡትን አገልግሎቶች በዝርዝር መጥቀስ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዋጋቸውን ሲያቀርቡ
- አክሲዮን ማህበሩ በሚያቀርባቸው ክሶችም ሆነ በሚቀርብበት ክስ ጉዳይ በ1 ጉዳይ በፐርሰንት ምን ያህል እንደሚያስከፍሉ
- በወርሀዊ ቋሚ ክፍያ ከሆነ በወር የሚጠይቁት ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ምን ምን ያህል እንደሆነ በግልፅ መቀስ አለበት።
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ነው።
- ተጫራቾች በሚያቀርቧቸው ሰነዶች ላይ የድርጅታቸውን ማህተምና የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ፊርማ መኖር አለበት።
- አሸናፊ ተጫራቾች አገልግሎት በተፈለገ ጊዜ ሁሉ በራሱ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት ወይም አገልግሎቱ በሚካሄድባቸው ሌሎች ቦታዎች ሁሉ በመንቀሳቀስ እና አገልግሎቱን የመስጠት ኃላፊነት አለበት፤
- አሸናፊ ተጫራቾች ለሰጠው አገልግሎት ለሚከፈለው ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ የመስጠት ኃላፊነት አለበት
- አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- ጨረታው ታኅሣሥ 07 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአክሲዮን ማህበሩ ዋ/መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 301 ውስጥ ይከፈታል።
- በጨረታው መክፈቻ እለት የተጫራቾች አለመኖር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉለውም።
- አክሲዮን ማሀበረ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት ማህበር አድራሻ አ/አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ጨው በረንዳ ሀዋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገ/አ/ማ የፋ/ግዢ/ንብ/አስ/መምሪያ በመቀረብ መጠየቅ ይችላሉ።
የአናብስት መኮንኖች የጥበቃና የፅዳት አገልግሎት አክሲዮን ማህበር
ስልክ ቁጥር 0922-100056/ 0989-505051
Email anabist 2014@gmail.com
