Tender Detail

Tender Details

  • Company Hidasie Telecom S.C (ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ)
  • Address ደብረ ዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912036524
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Legal Services

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የካፒታል ማርኬት የህግ አማካሪ ቅጥር አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ (For Hiring a Legal Advisor for Transaction Advisory Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

(For Hiring a Legal Advisor for Transaction Advisory Services)

ጨረታ ቁጥር LT/HT/HO/15/2025, ሕዳሴ ቴሌኮም አ.ማ

 

  1. ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የካፒታል ማርኬት የህግ አማካሪ ቅጥር አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ (For Hiring a Legal Advisor for Transaction Advisory Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከኅዳር 24 ቀን 2018 . ጀምሮ - እስከ ታኅሣሥ 9 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230-600 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730-10:00 ድረስ ቅዳሜ ጠዋት 2:30 እስከ 5:00 ሕዳሴ ቴሌኮም ." ደብረዘይት መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባንክ አጠገብ ቴሌ ጋራዥ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ስርተፍኬት፣ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ፎቶኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡት
  • አንድ ዋና /Original/ የጨረታ ሰነድ ለብቻው በስም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ፣
  • አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ ታሽጐ እንዲሁም፣
  • ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ በሰም የታሸገ መሆን አለበት
  • በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.P.O/ ብቻ ለሕዳሴ ቴሌኮም . በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ያዘጋጁትን የጨረታ ሰነድ እስከ ታኅሣሥ 9 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በዚሁ እለት ታኅሣሥ 9 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 211 የሚከፈት ይሆናል

ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ያልከተሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ ከጨረታ ውድድሩ የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን

 

ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0978230511-0968271291 መጠቀም ይችላሉ

  1. ሕዳሴ ቴሌኮም . ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ሕዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender