Tender Detail

Tender Details

  • Company ገነት ሆቴል
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገደ ላይ ገነት ሆቴል ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +2510115514770
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬ እና የበግ ተዋፅኦ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል።


 

ስጋ፣ የዶሮ፣ የአሳ እና የአትክልትና ፍራፍሬ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ገነት ሆቴል የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የበሬ እና የበግ ተዋፅኦ የዶሮ እና የአሳ ተዋፅኦ እንዲሁም የአትልትና ፍራፍሬ ምርቶችን አወዳድሮ አብሮ መስራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

    • 2018 . ዘመን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
    • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT) ያላቸው፤
    • የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፍኬት መለያ ቁጥር ሰነድ ያላቸው፤
    • በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታ ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
    • ከዚህ ቀደም ከድርጅቱ ጋር የውል ስምምነት ኖሮት የመልካም ስራ አፈፃፀም / የአቅርቦት ችግር የሌለበት
    • ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ክፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
    • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ገነት ሆቴል በሚል በማሰራት ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
    • ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተናጥል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ እስከ አስረኛ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ አስተዳደር ክፍል ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል አስረኛ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው ፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።
    • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስረኛው ቀን ከቀኑ 830 በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል።
    • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- / በሜሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- 0115-50-47-01/ 0939-500000

 

ገነት ሆቴል

 

Save Tender