Tender Detail

Tender Details


በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው መንገድና ትራንስፖርት በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ካቀደው መሰረተ ልማት ለተለያዩ ለወረዳው ቀበሌያት መንገድ ሥራ የሚሆን ሰሌክት /SELECT/ ጠጠር በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት በኩል በወረዳው መንገድና ትራንስፖርት 2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ካቀደው መሰረተ ልማት ለተለያዩ ለወረዳው ቀበሌያት መንገድ ሥራ የሚሆን ሰሌ /SELECT/ ጠጠር በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት-

  • የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው: የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፡ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • በግንባታ አፈጻጸም ችግር ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጠው ተጫራች ጨረታውን መወዳደር አይችልም።
  • ይህ የጨረታ ማስታወቂያ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ይሆናል።
  • ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን 1 /አንድ/ ኦርጅናልና 1 /አንድ/ ፎቶ ኮፒ የጨረታ ሰነድና የጨረታ ማስከበሪያ CPO 20,000 /ሀያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በፖስታ ለየብቻቸው በማሸግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በማ//ፋይ/ በግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 14 በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  • ይህ ጨረታ 16ኛው ቀን 500 600 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ሰነዳቸውን በሰም አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመፈት ያግደውም።
  • የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 10% CPO /Bid Bond/bid security/ በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

 

ማሳሰቢያ፡- አሰሪው /ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ///ቤት

 

Save Tender