Tender Detail

Tender Details

  • Company መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ መቐለ
  • Address መቐለ ከተማ ፡ ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251344405806
  • Website
  • Deadline10 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineEthiopian Herald
  • Bid Document Price
  • opening date2026-01-10 00:00:00
  • Categories Raw Materials , Industry And Factory , Import and Export

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ለምርት አገልግሎት Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት

ለሁለተኛ ገዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018

 

ክፍል አንድ

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw pet coke imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጨረታው የሚሳተፉ ድርጅቶች Import & Export በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸው የሚገልፅ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው፣ የሚገልፅ ማስረጃ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር 1,000,000 (አንድ ሚልዮን ብር) በመሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ /የተ/የግ/ ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ h (cpo) ወይም ባንከ ጋራንቲ ከቴክኒካል ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተራ ቁጥር 2 ከተጠቀሱት ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ የድርጅታቸውን አርማና ማህተም ያለው ደብዳቤ በመፃፍ ለጨረታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ከዚህ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጋር አብሮ ከተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ያቀርቡትን Raw petcoke imported በጨረታው ቀን ወይ ከዛ በፊት በራሳቸው ወጪ ለምርመራ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ (ናሙናው የሚቀርበው መቀሌ በሚገኘው ዋና ፋብሪካ ይሆናል።

ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውና በተራ ቁጥር 2 እና 3 ላይ የተጠቀሱት ሰነዶችና በተራ ቁጥር 5 የተጠቀሰውን ናሙና (ሳምፕል) እስከ 2/5/218 ከጠዋቱ 400 ሰአት ድረስ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸው መቀሌ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መስራያቤት 3 ፎቅ ቁጥር 115 በሚገኝ የግዥና አቅርቦት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በእለቱ 2/5/218 ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 415 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

ፋብሪካው ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ስልክ +251 34 440 5806

ሞባይል +251 91 250 2596

ፋክስ +251 34 440 5806/ +251 34 441 0863

E-mail: procurementmessebocement2026@gmail.com

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ /የተ/የግ/

Save Tender