Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline26 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-26 00:00:00
  • Categories Building Materials , Construction Materials And Raw Materials , Electrical Materials

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ለ2018 ዓ.ም እና ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ማዕ 2018-2019/ዕግ/ብ.ግ.ጨ/33/04/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ../ማዕ 2018-2019 /ዕግ/.. 33/04/2018

 

  1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች 2018 . እና 2019 . በጀት ዓመት በማዕቀፍ ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ../ማዕ 2018-2019/ዕግ/../33/04/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  2. ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል የግንባታና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች እና የኤልክትሪክ ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኢንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው
  3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ ሥርዓትና ይህንኑ አስመልክቶ በፌዴራል መንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ሲሆን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 209 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 209/212 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛው ቀን ወይም ጥር 18 ቀን 2018 . ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎቶች ብር 30,000.00 ለሎት 1 የግንባታና የሕንፃ መሣሪያ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም ለሎት 2 የኤሌክትሪክ እቃዎች ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቀን ጥር 18 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 415 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተደደር ዳይሬከተር 2 ፎቅ ይከፈታል፡፡
  6. ኮርፖሬሽኑ በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት አሸናፊው ተጫራች አሸናፊ ሆነው የተመረጡባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት /ማጓጓዣ ኮርፖሬሽኑ ድረስ ያስረክባል፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 011-515-77-28 ወይም 011-553-95-35 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

 

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender