ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቁራ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ቄራ ግብዓት የሚሆን አንደኛ ደረጃ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-04/2025
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቁራ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ቄራ ግብዓት የሚሆን አንደኛ ደረጃ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለኮምቦልቻ
|
የጥሬ ዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት በኩንታል |
|
1. ቀይ ሽንኩርት |
ኩንታል |
5,850 |
|
2. ድንች |
ኩንታል |
3,525 |
|
3. ካሮት |
ኩንታል |
3,039 |
|
4. ቆስጣ |
ኩንታል |
2,436 |
ለመልጌ ወንዶ
|
የጥሬ ዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት በኩንታል |
|
1. ቀይ ሽንኩርት |
ኩንታል |
3,915 |
|
2. ድንች |
ኩንታል |
4,448 |
|
3. ካሮት |
ኩንታል |
4,154 |
|
4. ቆስጣ |
ኩንታል |
3,342 |
መሆን አለባቸው::
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ ለኮምቦልቻ ብር 500,000(አምስት መቶ ሺህ) እንዲሁም ለመልጌ ወንዶ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ለመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና ጠቅላላ ካሸነፈው አቅርቦት ከፍያ ብር ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው እና በተያያዘው የአቅርቦትና የጥራት መሥፈርት መሠረት ጨረታውን መጫረት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በስራ ሰአት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ ከሚገኘው የድርጅቱ አቅርቦት መምሪያ ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ 200.00 ብር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
ተጫራቾች ሰነዳቸውን እስከ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላምበረት በሚገኘው የኤልፎራ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይካሄዳል፡፡
ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 116461076 / 251 0976806076/0927718699 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
ኤልፎራ አግሮ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማ
