Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አክሲያን ማህበር
  • Address በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዮ ቦታው አጠና ተራ ከቴለው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገበያ ማዕከል ሕንጽ ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-12-05-47-92
  • Website
  • Deadline19 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-19 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Metals And Metal Working , Ceramic Product And Ceramic Work

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የባኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር የተለያየ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና ስብርባሪ ብረቶችና እንጨቶች እንዲሁም የባኞ ቤትና የሽንት ቤት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃዎቹ ዝርዝር እንደሚከተለው ነው።

 

.

የእቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

መግለጫ

1

የአልሙኒየም ቁርጥራጭ ብረቶች በኪሎ

በኪሎ

 

 

2

የተሰባበሩ የተለያየ መጠን ያላቸው እንጨቶች

በጥቅሉ

 

 

3

የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች በኪሎ

በኪሎ

 

 

4

የሸንት ቤት መቀመጫዎች

በቁጥር

69

 

5

አሮጌ አግዳሚ ወንበሮች

በቁጥር

55

 

6

የቁም ሲንኮች በቁጥር

በቁጥር

9

 

7

እጅ መታጠቢያ ሲን ከነ መሸከሚያው

በቁጥር

19

 

8

የፊት መስታወት

በቁጥር

25

 

9

የሶፍት ማስቀመ

በቁጥር

14

 

10

ንቃይ አልሙኒየም በሮች

በቁጥር

37

 

11

ንቃይ አልሙኒየም በሮች መስታወት የሌላቸው ፍሬም ብቻ

በቁጥር

52

 

12

ትልልቅ የሻተር ንቃይ በሮች

በቁጥር

14

 

13

የኮርኒስ .. እስር

በቁጥር

2

 

14

የተወረሱ ሀገርኛ ቦርሳዎች ትንንሽ

በእስር

6

 

15

የተወረሱ ሀገረኛ ቦርሳዎች ትንንሽ

በቁጥር

116

 

16

የተወረሱ ሀገረኛ ቦርሳዎች ትልልቅ

በቁጥር

114

 

17

የማይሰሩ ፓውዛዎች

በቁጥር

3

 

18

ሰንጀር ከነጠረጴዛው (Protex)

በቁጥር

1

 

19

የሰንጀር ጠረጴዛ (Protex)

በቁጥር

1

 

20

ሲንጀር አሮጌ ሞዴል ከነጠረጴዛው (Singer)

በቁጥር

1

 

21

የመብራት ቃፊ ባለ 4 አምፖል

በቁጥር

8

 

22

የመብራት ቃፊ ባለ 2 አምፖል

በቁጥር

15

 

23

የኮሪደር አምፖል ዳኖች

በቁጥር

15

 

24

ባለ መደገፊያ ወንበሮች የተሰበበሩ በጥቅል

በቁጥር

9

 

25

ባለ ተሽከርካሪ ወንበሮች የተሰባበሩ በጥቅል

በቁጥር

4

 

26

የበር ባለድርብ መስታቶች

በቁጥር

19

 

 

ተጫሪቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

1.     በዘርፋ 2018. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣

2.     የቫት እና የግብር ከፋይነት ሰርቲፈኬት (TIN Number)

3.     ለሚከፈለው ክፍያ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፣

4.     ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ 5,000 ባንክ ሲፒኦ (CPO) አሰርቶ በማህበሩ ስም ማስያዝ የሚችል ከላይ የተጠቀሱትን ሁኔታዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 (በአስር) የሥራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የጨረታ ሰነድ ከአክሲዮን ማህበሩ የማይመለስ ብር 200 (አምስት መቶ ብር) በመፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሞሉትን የመጫረቻ ዋጋቸውንና ፈላጊ ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት ትችላላችሁ

5.     ጨረታው ከወጣበት ቀን አስረኛው ቀን 830 ሰአት ተዘግቶ በዛው ዕለት 900 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአሲዮን ማህበሩ /ቤት ይከፈታል፡፡ የመፈቻ ቀን /ማህበሩ ለተወዳዳሪዎች በስልክ ያሳውቃል።

6.     የጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ 3 (ሶስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን በመረከብ ካለበት ማንሳት ይኖርበታል፡፡

7.     ለእቃው ማንሻና ማጓጓዣ ወጪ በአሸናፊው የሚሸፈን መሆኑን መታወቅ ይኖርበታል፡፡

8.     አሸናፊ ተጫራች ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለአ/ማህበሩ ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ በጨረታ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ አመራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

·        አድራሻች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው አጠና ተራ ከቴሌው ጀርባ ባለው የአ/ማህበሩ የገቢያ ማዕከል ሕን ቁጥር 2 አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 4

·        ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-12-05-47-92 /09-32-08-03-77

 

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር

Save Tender