በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይቄብ ዶሮዎች ፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ ፣ ባለ 100 የዶሮ ኬጅ እና ለአንቁላል ጣይ ዶሮዎች የሚሆን የመኖ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ04/2018
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይቄብ ዶሮዎች ፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ ፣ ባለ 100 የዶሮ ኬጅ እና ለአንቁላል ጣይ ዶሮዎች የሚሆን የመኖ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ፣ የግብር ከፋይ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በጨረታ ላይ መካፈል የሚያስችል ከሊራንስ ፣በግዥ ኤጀንሲ ድረ ገጽ/online/ተመዝጋቢ የሆኑ እና በጨረታ ሰነዱ ከፍል 3 ላይ እና ክፍል 6 ዝርዝር ስፔሲፊኬሽን ለእያንዳነዱ ዕቃ የተቀመጠውን መመዘኛ የሚያሟላ መሆን አለበት።
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዐ ተከታታይ የስራ ቀናት ይመለስልን የማትሉት ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/በመከፈል መግዛት ይኖርባችኋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00/አምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲያሰሩ የሚያሰሩበት ስም ADDIS KETEMA SUBTITY ADMINISTRATION CHIEF EXECUTIVE PURCHASING ADMINISTARATION SUPPORTIVE PROCESS OFFICE በሚል ስም በማዘጋጀት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ማድረግ እንዲሁም እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በፖስታ ኦርጅናል ቴከኒካል እና ፋይናንሺያል እና ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል በማድረግ ከተሟላ ሰነድ ጋር ለየብቻ አያይዘው በማሸግ በፖስታው ላይ ሙሉ ስምና አድራሻ እና ስልክ ቁጥርበመፃፍ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
7. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች አሟልተው በሰም በታሸገ አንድ/ፋይናንሺያል ሰነድ : ኦርጂናል እና 1 ኮፒ ቴከኒካል ኤርጅናል እና ኮፒ እና አንድ/ስ/ኮፒ በማድረግ የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን መድሃኒአለም ከግሩም ሆስፒታል ከፍ ብሎ ባለው አስተዳደሩ ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8.አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ እንደተገለጸ የውል ማስከበሪያ 10%/ሲፒኦ/ዋስትና በማስያዝ ውል ግባት ይኖርባቸዋል፡፡
9.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ቢሮ ላይ 5ኛ ፎቅ በግራ ከንፍ በኩል ቢሮ ቁጥር502 ይከፈታል። ሆኖም የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር ጨረታው መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
10/ መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0118 69 38 76/0118 961750 በመደወል ረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ ፡- ከራስ ሃይሉ መዝናኛ ማዕከል አጠገብ አዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ህንፃ ዋና ስራ አስፈፃሚ ግዥ ቡድን
7ኛ ፎቅ በግራ ክንፍ በኩል
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
