Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-122-80-84
  • Website
  • Deadline13 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-13 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የምግብ እህል በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የምግብ እህል በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟ ነጋዎች መወዳደር ይችላ-

1.     በዚህ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና ለአቅራቢት የተመዘገቡ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የእህል አይነት 6 ወራት የሚፈለገው መጠን ጥራትንና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በየወሩ እስከ ተቋሙ ቅጥር ግቢ ድረስ አምጥተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 የተገለፁትን ህጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታው ከሚቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ማንኛው ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ በባን በተረጋገጠ CPO 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     የጨረታው ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በሰነድ ላይ በተገለፀው አድራሻ በተከታታይ 15 ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው በአስራ አምስተኛ ቀን 400 ሰዓት ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በዕለቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል ይህ ቀን የበዓልም፤ ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

7.     ማንኛውም ተጫራች የእህል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን ቀደም አድርጎ በማስገባት ጥራቱን ለጨረታ ኮሚቴ ማሳየት አለበት፡፡

8.     ተጫራቾች ከሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም //ንብ/አስ///ሂደት ቀርበው ዝርዝር ሰነዱን 200 (ሁለት መቶ) ብር በማይመለስ ብር በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 046-122-80-84 አና 0913287411 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም

Save Tender