Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline20 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-03-20 00:00:00
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Materials And Raw Materials

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው አስቸኳይ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚያገለግል የኮንክሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø and 420) ምርት በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡


የኮንክሬት ቱቦ (RC-PiPe 48 and 42 ዲያሜትር) ምርት የቁርጥ ዋጋ ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው አስቸኳይ ፕሮክቶች ግብዓት የሚያገለግል የኮንሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø and 420) ምርት በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የምርቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንድ ሜትር ነጠላ ዋጋ. ትራንስፖርት .. ጨምሮ

1

የኮንሬት ቱቦ (RC-Pipe 42 Ø ምርት

ሜትር

20,000

27,393.75 ብር

2

የኮንሬት ቱቦ (RC-Pipe 48 Ø ምርት

ሜትር

3,000

37,704.25 ብር

 

1.     ግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ሊራንስ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ እንዲሁም በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     የኮንክሪት ቱቦ ማምረቻ ማሽኑ ባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም ሕጋዊ ውክልና እንዲሁም በሕግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ ኮንሪት ቱቦ ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ፣ ወይም ኮንክሪት ቱቦ ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ካለው ግለሰብ/ማህበር የተሰጠ ሕጋዊ/በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ /ቤት የተረጋገጠ ውከልና አያይዞ ማቅረብ አለባቸው

3.     ቅራቢው ቢያንስ በቀን 100 ሜትር ባለ 2ሜትር እና ከዚያ በላይ ርዝመት ያለው የኮንክሪት ቱቦ አምርቶ ማቅረብ አለበት፡፡

4.     የሚቀርበዉ ምርት በባለሥልጣን /ቤቱ የጥራት መመዘኛ መስፈርት /specification/ መሠረት መሆኑ /ቤቱ በላብራቶሪ የጥራት ፍተሻ ያከናወናል፡፡

5.     አቅራቢዎች የኮንሬት ቱቦ (RC-PiPe 48 Ø and 42 Ø) ምርት በሚሰጣቸው ድልድል መሠረት ወደ ፕሮጀክት ሳይት አጓጉዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6.     አቅራቢዎች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ወይም በሬዲዮ ጥሪ ከተላለፈበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀን እና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 23 ከላይ የተገለፁትን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

ባለሥልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የግዥ ፍላጎቱን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 011-3-72-28-25/011-3-71-41-03

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ አጠገብ

Save Tender