Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline03 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-03 00:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት የህንጻ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ

 

ርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ///ማዘጋጃ ቤት -

1.     የህንጻ መሳሪያ ግዥ ፡-

ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

1.     በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስ ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2.     አቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /online/

3.     ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ///ፋእና ፕላን ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትግዙ እንገልፃለን ፡፡

5.     ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

6.     የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ነው

7.     የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 400 ሲሆን የሚከፈተው 430 በከተማው በአ//ከፋና ፕላን መምሪያ ይሆናል፡፡

8.     ተጫራቾቹ ጨረታ ዶከምንት ኒካልና ፋይናንሻል/ ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም CPO በተለያዩ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

9.     ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤

10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

11. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆኑ አለባቸው

12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- 0468 81 23 89/0468 81 43 53/0468 81 46 19

 

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን / ከተማ /እና ልማት መምሪያ

Save Tender