Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
  • Address ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-11-558-6175
  • Website
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Machinery , Machinery Rental

በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሠረት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ ማሽነሪዎችን በዱቤ ኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች በስም የተጠቀሱ ግለሰብ በገቡት የዱቤ ግዢና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸው ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ ማከራየት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪ በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሠረት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ ማሽነሪዎችን በዱቤ ኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች በስም የተጠቀሱ ግለሰብ በገቡት የዱቤ ግዢና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸው ሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ሸጥ/ ማከራየት ይፈልጋል

 

.

የተከራይ ስም

በጨረታ የሚሸጠው/የሚከራየው ንብረት የሚገኝበት ቦታ

የንብረቱ ዝርዝር አይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ (በብር)

የጨረታው ደረጃ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

ያሬድ ሰይፈሚካኤል ሙሉጌታ

አዲስ አበባ ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ /ከተማ፣ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 472 የሆነ መጋዘን ውስጥ

WIRE DRAWING & NAIL MAKING MACHINE. (የዕቃው ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ያገኛሉ)

41,276,919.27

2 ዙር ጨረታ

ሚያዝያ 06 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400-600 ሰዓት

 

የሐራጁ መመሪያ፣

1.     የጨረታ ሰነዱን በባንኩ ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ዳይሬክቶሬት ቀርቦ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (ብር 100.00) ክፍያ በመፈጸም መግዛት የሚችሉ ሲሆን ከላይ የተመለከተውን ጉብረቶች ለመግዛት ወይም ለመከራየት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ አካል (ግለሰቦች) ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት) የሀራጁን የመነሻ ዋጋ 1/4 (25 በመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በማስያዝ (በማቅረብ) መጫረት ይኖርበታል፣

2.     ጨረታው ተጫቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀገና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል

3.      ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ቀሪውን ገንዘብ 15% .. (VAT) ጨምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። የጨረታው አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ባንኩ ገቢ ይደረጋል፤

4.     ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማቅረብ ወይም መንግስት ከንብረቶ የሚፈለገውን የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ፈል ግዴታ አለበት

5.     በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል የጨረታው አሸናፈ ከሆንና ንብረቱን በባንኩ ማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ መሠረት የመከራየት ዕቅድ ካለው የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መስፈርት ስለማሟላቱ በቅድሚያ እርግጠኛ መሆን፤ እንዲሁም በባንኩ በሚከናወን የፕሮጀ ጥናት ላይ የሚቀ ቅድመ ሁኔታዎችን ማማት ይጠበቅበታል።

6.     ሸናፊው ተጫራች ንብረቱን በማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ ውል ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ በባንኩ አሰራር መሠረት የሚጠበቅበትን ቅድሚያ ክፍያ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በመክፈል የባንኩን የማሽነሪ ዱቤ ግዥ እና ኪራይ መስፈርት በማሟላት ውል መፈረም ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7.     በሐራጅ ለተሸነፉ ተጫራቾች ለሐራጅ ያስያዙት ገንዘብ (CPO) በባንኩ ማህተም ተረጋግጦ ይመለስላቸዋል፤

8.     ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ (የጨረታ ሰነድ) ለማግኘት ክፍያ ከፈጸሙ ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2ተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር +251-11-558-6175 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል

9.     ጉብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልግ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ጋር በመነጋገር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ወይም በባንኩ መርሃግብር መሠረት ሚያዝያ 05 ቀን 2018, . ዋቱ 2:30-530 ሰዓት መመልከት ይችላሉ

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት

Save Tender