Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline16 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-16 00:00:00
  • Categories Vehicle

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብቶች እነ ዘመዳ ገብሬ 2 ሰዎች እና በፍ/ባለእዳዎች እነ ጌታሁን ውብሸት 2 ሰዎች መካከል ያለውን የፍርድ አፈፃፀም ክርክርን በተመለከተ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት የሠሌዳ ቁጥር 3-65529 ኢት የሆነ የሻንሲ ቁጥር WJME3TRS40C282940 የሆነ በአሸናፊ አተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ተሽከርካሪ 1 የፍ/ባለእዳ ባለቤት ስም መስከረም 30/2017 በተደረገ የግዥና ሽያጭ ውል አሸናፊ አተው ከተባለው ሰው ላይ ተገዝቶ በቀን 17/03/2017 አሸናፊ አተው የተባለው ሰው ለጌታሁን ውብሸት (1 የፍ/ባለእዳ ) ውክልና የሰጠው በአሸናፊ አተው ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ተሸከርካሪ በአሁኑ ጊዜ ቦኩ ሸነን ከፍለ ከተማ ፖሊስ መመሪያ ውስጥ ቆሞ የሚገኘው በባለሙያ የቀረበው ግምት ብር 4,705,458.31 /አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ አምስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ስምንት 31/100) የመነሻ ዋጋ በማድረግ እንዲሸጥ ስለታዘዘ መግዛት የሚፈልግ አካል 1/4 በሲፒኦ በማስያዝ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ በአካል ወይም በተወካዩ በኩል በመገኘት በጨረታ ተወዳድሮ እንዲገዛ ይህ ጨረታ 30 ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ 08/09/2018 ከጠዋቱ 330 ጀምሮ እስከ 630 ድረስ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ በቦኩ ሽነን ክፍለ ከተማ ፖሊስ መመሪያ ግቢ ውስጥ ግልጽ ጨረታ የሚካሄድ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት ያሳውቃል።

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት

 

Save Tender