Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 ጤና ጣቢያ
  • Address ከኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ከፍ ብሎ (72 ሰባራ ድልድይ) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-33-85-25
  • Website
  • Deadline05 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-05-06 00:00:00
  • Categories Chemicals And Reagents , Pharmaceutical Products , Laboratory Equipment And Chemicals

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብላቶሪ ሪኤጀንት በ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ መድሃኒቶች እና ላብላቶሪ ሪኤጀንት 3 ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1)     1- ብራቶሪ ሪኤጀንት

2)     ሎት-2- መድሃኒቶች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟ ድርጅቶች እና ሰቦችን በጨረታው እንዲወዳደሩ ንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

    ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 ለተጠቀሱት ግዥዎች አግባብነት ያለው፤

1.     ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና በዘርፉ የተሰማሩ፤

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤

3.     ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

4.     የቫት/ ተመዝጋቢ መሆናቸው የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

5.     የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፤

6.     በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ከመድሃኒትና ቁጥጥር ባለስልጣን የአቅራቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

8.     የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1- ብር /10,000 / /አስር ሺህ/ ብር ከህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ ብቻ) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

9.     የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 2- ብር /10,000/ /አስር ሺህ/ ብር ከህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ ብቻ) ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ የግ/ቡድን ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

11. ተጫራ ሎት 1 እና ሎት 2 የተጠቀሱትን መድሃኒቶችና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች የሚያቀርቡበትን ሰነድ የአንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ በመግለፅ አርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማድረግ በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታውን አይነት (ሎት) በመጥቀስ ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ/የግ/ቡድን/አስ/የስራ ሂደት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

12. የጨረታውን ሂደት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን 300 ታሽጎ 330 ሠዓት ላይ በወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ሁለገብ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል። ተጫራቾች ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

13. አሸናፊ ተጫራ ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2:30 - 530 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት 7:30 - 930 ሰዓት ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጡትን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

14. ከጨረታ ፈቻ ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

 

·        የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑን በደብዳቤ ከተገለጸለት በኋላ ከሰባት (7) የስራ ቀን በኋላ ቀርቦ ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ 10% ህጋዊ ሲፒኦ በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል። እቃዎቹን በተቋሙ ንብረት ፍል ድረስ አጠናቀው ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡

·        /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ///ከተማ ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ከኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ከፍ ብሎ (72 ሰባራ ድልድይ)

ለበለ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113697443

 

በኮልፌ ቀራኒዮ /ከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ

Save Tender