Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline12 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-05-12 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Animals , Animal Feed And Supply

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የምግብ እህልና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ምዘአዘ/ጨሽ/03ሠነድ/2018

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ /ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለሚፈልግ፡-

1.     ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ።

2.     ማንኛውም ተጫራች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ (Seed Supply Sector ስም የጨረታ ማስከበሪ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ዋስትና ማስያዝ አለበት።

3.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፍ /ቤቶች ወይም ከአዲስ አበባ ዋናው /ቤት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

4.     ማንኛውም ተጫራች የተገለፀውን መጠን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መጫረት ይችላል፣

5.     ማንኛውም ተጫራች የምግብ እህሉ እና የብጣሪ እህሉ በሚገኙበት //ቤቶች በመገኘት አይቶ መጫረት አለበት። ይህን ሳያደርግ ዋጋ ቢያቀርብ ኃላፊነቱ የተጫራቹ ይሆናል።

6.     ማንኛውም ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ የሚጠይቀውን በሙሉ አሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

7.     ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።

8.     የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መጠን በዚህ ጨረታ ሰነድ ላይ ከተገለፀው መጠን ሊያንስ ይችላል።

9.     ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የምግብ ዓይነት የሚሰጠውን ዋጋ በኢንቬሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ግንቦት 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ግንቦት 4 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዘርፍ /ቤት እና ከላይ በተጠቀሱት //ቤቶች ጨረታው ይከፈታል።

10. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኙ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር 09 11 31-35-79 አዲስ አበባ

 

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን

 

Save Tender