Tender Detail

Tender Details

  • Company Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory (በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ)
  • Address አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114420688
  • Websitehttp://www.mughercement.com.et/
  • Deadline19 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price574.00
  • opening date2026-05-19 00:00:00
  • Categories Vehicle

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሙሲፋ/16/2018

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

No

Description

Quantity

Type/item

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

1

Medium Size Mini Bus

02 (Two)

Pure Electric

500,000.00

2

Medium size Hybrid Automobile

02 (Two)

Electrical SUV

360,000.00

3

Medium size Pickup

01 (one)

Double Cabin

400,000.00

 

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (2018 /) የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማሰረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Musher Cement Factory ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራኒቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 .. ከጠዋቱ 330 ድረስ በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 11 ቀን 2018 . ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በግዥ መምሪያ ቢሮ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መበቱ የተጠበቀ ነው።

 

ስልክ ቁጥር 011 442 0216

ፋክስ 011 442 0688

 

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Save Tender