Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline19 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-19 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው የአገልግሎት

ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢግ../ብግጨ/13/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመፈላችሁ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢ፤ ቲን፤ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ. ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንከ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። የጨረታ ዋጋ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው ግንቦት 11 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ +251911 98 44 67 ወይም +2519 13 08 01 26
ፋክስ 0114-42 13 12

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Save Tender