Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461310134
  • Website
  • Deadline26 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-26 00:00:00
  • Categories Flora And Horticulture , Animals , Animal Feed And Supply , Electronics Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን ለ2ኛ ዙር የወጣ የኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፣ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


2 ዙር የወጣ ኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፤ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ
በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 404 /2018

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን 2 ዙር የወጣ የኤሌክትሮኒክስና የዶሮ መኖ፣ የጓሮ አታክልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚከፈትበት ሰዓት

የሚታሸግበት ሰዓት

መክፈቻ ቦታ

1

ኤሌክትሮኒክስ

በቁጥር

33

200,000

ሎት-1

16ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ይከፈታል

ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሮክቶሬት ፍል

2

የዶሮ መኖ

በኩንታል

118

50,000

ሎት-2

16ኛው ቀን 500 ሰዓት ታሽጎ 510 ይከፈታል

3

የተለያየ አይነት የጓሮ አታክልት

በኪሎ/

208

50,000

ሎት-3

16ኛው ቀን 830 ሰዓት ታሽጎ 840 ይከፈታል

 


በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል በተጫራቾች የሚቀርበዉ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ። ተጫራቾች በቢሮዉ የተዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 1130 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትስ ግቢ ከሚገኘዉ የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የማጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት 16ኛው ቀን በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንሁም ተጫራቾች ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ ቢሮ ይከፈታል።

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

·        200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

·        የጨረታው ሳጥን ፈቻ 16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

·        ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ።

·        ተጫራቾች ለሚጫረቱት ዕቃ አይነቶች የዶሮ መኖና የተለያዩ አይነቶች ጓሮ አታክ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender