Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅግጅጋ ከተማ ፡ ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913220473
  • Website
  • Deadline20 May 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-20 10:00:00
  • Categories Vehicle

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን መኪናዎች ከቀን 07/09/2018 . ጀምሮ በማየት እና ከዚ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤

2.     ለሐራጅ ጨረታው ለእያንዳንዱ መኪና 100,000 (ንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና .. (C.P.O) ለግልፅ ጨረታ የመጫረቻውን ዋጋ 5% (አምስት ፐርሰንት) ማስያዝ የሚችል፤

3.     ተጫራች ለሐራጅ ጨረታ ለእያንዳንዱ መኪና የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል፤

4.     ለግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

5.     ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን መኪና ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን የሚረከብ መሆን አለበት

6.     መኪናውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. (C.P.O) ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፤

7.     በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት .. (C.P.O) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፤

8.     አሳማኝ የሆነ ምከንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

9.     ማንኛውም ተጫራች እቃዎቹን ካሸነፉ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀን ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል፤

10. ተጫራቹ መኪናውን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፤

11. ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ሰነድ 07/09/2018 . ከጠዋቱ 200 ሰዓት ጀምሮ በጅግጅጋ ////ቤት ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ ጨረታው 345 ተዘግቶ 11/09/2018 ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፣

12. የሐራጅ ጨረታው የሚካሄደው 11/09/2018 . ከጠዋቱ 415 በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፤

 

N.B:-

·        አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስራ አምስት ፐርሰንት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ መኪናውን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች //ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡

·        የሻንሲ እና የሞተር ቁጥር የተመታ ተሽከርካሪ ገዝተው መንገድ ትራንስፖርት ሰሌዳ ቁጥር ሲያወጡ መሸጥ እና መለወጥ የማይችሉ እና ቀይ ምልክት ያለው ሰሌዳ በመስጠት በመንገድ ትራንስፖርት በኩል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት

Save Tender