Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN RAILWAYS CORPORATION
  • Address , Phone: +251 117620049
  • Website
  • Deadline02 Jun 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-02 03:30:00
  • Categories

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች  ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.


የጨረታ ማስታወቂያ

ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 14/2018

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች  ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል.

  • የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ( Electric Vehicle) ግዢ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት አለበት፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
  • ታክስ ክሊራንስ
  • ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወይም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው፤
  • ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስራያ ቤት ነው፤
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
  • ሎት- 1 ( Light Electric Vehicle 1 ) 120,000.00 / መቶ ሀያ ሺ/ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ፤ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሎት- 2 ( Light Electric Vehicle 2 ) የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 520,000.00 /አምስት መቶ ሺ/ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ፤ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በፋይናስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 73 የማይመለስ 500./አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 12/09/2018 ዓ.ም ፤
  • ጨረታው የሚዘጋው፡-25/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30 ይከፈታል፡፡
  • የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል ፤
  • ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ  0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

Save Tender