ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ /ጽ/ቤት Agriculture-focused Dignified Employment for Youth ADEY በተሰኘ ፕሮጀክት ከ Master Card Foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አበላ አባያ (ወላይታ ዞን) ፣ ዳራማሎ (ጋሞ ዞን) ፣ ዴራሼ (ዳርዱላ) እና ኮልሜ (ኮንሶ ዞን) ወረዳዎች ለስራ-አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ አወዳድደሮ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቅያ

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርቶችን፡-
- በዘርፉ ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎችን
- ቀደም ስል ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበት የስራ ልምድ ማስረጃ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ
- ካሸነፉበት ወረዳ የአከባቢ/የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በተቀመጠዉ መስፈርት መሰረት ገዝቶ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን
- ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈፀማል
- ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ግንቦት 17/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት የብሮ ቁጥር G4 የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በድርጅቱ ስም በኢት/ያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000018269221 (ECS SDCO SEVERANCE FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረሰኝ በማምጣት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምልክት የተደረገበት አንድ “ኦሪጅናል” እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት በሴም የታሸገ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የስራ ቀን ማለትም ግንቦት 28/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ 10፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠራዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ:- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ወላይታ ዞን፣ ሶዶ ከተማ፣ድል በትግል ቀበሌ፣
Email ፡- eccscs2020@gmail.com