Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 057 775 2144
  • Website
  • Deadline08 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-08 10:30:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply

የጼጼ ዶሮ ብዜት ማዕከል የዶሮ መኖ ግብዓት አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

     የጼጼ ዶሮ ብዜት ማዕከል የዶሮ መኖ ግብዓት አቅርቦት ግዥ ጨረታ ቁጥር 0--/2018 /

ከላይ የተቀመጠውን ግዥ ለመፈፀም የዘመኑን ግብር የከፈሉ 2018/ በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ 2018/ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የድጋፍ ደብዳቤ ያለውን የታደሠ የአቅራቢነት ሰርትፊኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1.         ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይቻላሉ፡፡

2.         የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

3.         አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል።

4.         በጨረታው ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ አሸናፊ እንደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

5.         ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሠነዱን በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.         ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት ሆኖ ነገር ግን ቅዳሜ፡ እሁድ እና የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘጋል፡፡

7.         ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጥዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤ////ግብርና ቢሮ በግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ይሆናል።

8.         ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ፡- 0577752144 አሶሳ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender