Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Agricultural Cooperatives Federation (የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ)
  • Address ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ , Phone: 0910645442
  • Websitehttps://www.oromiacooperativefederation.org/
  • Deadline06 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-06 10:30:00
  • Categories Vehicle

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃየተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል።

2. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ቲን፣ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

3ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ፣ ሲፒኦ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 250,000(ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ(ኤንቨሎፐየድርጅቱን መሃተም በመምታት ከዶክመንት ጋር ለብቻዉ ተያይዞ መቅረብ አለበት።

ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት

  • ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ(ኤንቨሎፕየድርጅቱን መሃተም በመምታት 12ኛው ቀን እስከ 400 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • ጨረታው በዚሁ እለት 400 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት 430 ይከፈታል።
  • የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል።

5. የመወዳደሪያ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ላሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል።

  • ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን።
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል / ጎን OACF ህንፃ 6 ፎቅ ዋና /ቤት ቢሮ ቁጥር 12

ስልክ፡- 09 10 64 54 42

 

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን /የተ

Save Tender