Tender Detail

Tender Details

  • Company የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 862-58-00
  • Website
  • Deadline09 Jun 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-09 11:00:00
  • Categories Food And Beverage

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAC NCB 0011/2018 .

 

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን

001

1/2 የታሸገ ውሃ ግዥ

በተቋሙ ፍላጎት መሰረት

150,000

00

 

ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

1.     በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልጽ ማቅረብ አለባቸው፣

2.     ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3.     የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4.     የመንግስት /ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

5.     በጨረታ ስመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፤

6.     አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።

7.     በጨረታ ሰመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታጠቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ - ዋስትና ስአዲስ አበባ ፖሲስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንከ በተመሰከረለት .. ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8.     ተጫራቾች ቴከኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናንሻል ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።

9.  ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ እንደ ኦሪጅናልና እንደ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትከከል መፃፍ እንዲሁም በፖስታ ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።

10.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።

11.  በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።

12.   በጨረታ ሰነድ በክርስ 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።

13.  ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ተቋሙ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ /specification/ መሰረት መሆኑን በተቋሙ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል።

14.  ተጫራቾች አራዳ ጊዮርጊስ /ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት 5 ፎቅ ግዢ /ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መገዛት ይችላሉ፣

15.  ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 07 የስራ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 1130 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ 8ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 430 ሠዓት ድረስ ጨረታው ከፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተቋሙ ግዢና ፋይናንስ 5 ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

16.  በጨረታ ሰነዱ - ክፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 430 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 500 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 5 ፎቅ ትንሹ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 52 ይከፈታል፤

17.   ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

18.   መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 011 862-5800(011 111 0448)

 

የአ/አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ

Save Tender