የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 14/2018የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ( Electric Vehicle) ግዢ ጨረታ የመዝግያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ይመለከታል
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 14/2018የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ( Electric Vehicle) ግዢ ጨረታ የመዝግያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘምን ይመለከታል
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንየኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ ( Electric Vehicle) ግዢ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ ግንቦት 13/09/2018 ዓም አየር ላይ ማዋሉ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት የጨረታ ሰነድ መዝግያና መክፈቻ ቀን እና ሰአት ቀን፡ ግንቦት 25/09/2018 ዓም እና ሰአት መዝግያ ከቀኑ 9፡00 ሰአት እነዲሁም መክፈቻ ከቀኑ 9፡30 የነበረ መሆኑ ይታወቃል።
ነገር ግን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ መዝግያና መክፈቻ ቀን ከታች በተገለፀው መሰረት ያራዘመ መሆኑ እየገለፅን አስከተራዘመው ቀንና ሰአት ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
የተራዘመው ቀንና ሰአት
- የጨረታ መዝግያ ቀን= 28/09/208 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰአት
- የጨረታ መክፈቻ ቀን= 28/09/208 ከቀኑ 9፡30 ሰአት
