የፍርድ ባለ መብት አቶ ዝናቡ ቃማ እና የፍርድ ባለ ዕዳዎች አቶ ጌታሁን ውብሸት እና አቶ ተመስጌን ዳንኤል መካከል ስላለው የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የሠሌዳ ቁጥሩ 3-65529ኢት የሆነ መኪና የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ቀርባችሁ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት አቶ ዝናቡ ቃማ እና የፍርድ ባለ ዕዳዎች አቶ ጌታሁን ውብሸት እና አቶ ተመስጌን ዳንኤል መካከል ስላለው የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የሠሌዳ ቁጥር 3-65529ኢት፣ የሻንሲ ቁጥር WJME3RS40C282940 እና የሞተር ቁጥር F3BEE681G*B219-219897 የሆነውን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 5,419,209.60 (አምስት ሚሊዮን አራት መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠኝ ብር ከ60%) የሚያወጣውን ግልጽ በሆነ ጨረታ መኪና በሚሸጥበት ቦታ ቦኩሸነን ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በቀን 22/10/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ለጨረታ በተቋቋመ ኮሚቴ የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ቀርባችሁ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡
1. የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ የሚውለው ለተከታታይ 30 ቀናት ይሆናል፡፡
2. መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ መነሻ ዋጋ ግምት 390,000 (ሶስት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) 25% ሲፒኦ (CPO) በባንክ በማስያዝ የከፈሉበትን ስሊፕ ማቀረብ አለበት፡፡
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
