የጨረታ ምልከታ ፣በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት
የጨረታ ምልከታ
መ/ቁ 2016/881
አፈ/ከሳሽ፦ ወ/ሮ እሚና መሐመድ
አፈ/ተከሳሽ ገነት ፔትሮሊየም (ባለቤት ወ/ሮ ገነት አረጋይ)መካከል ባለው የአፈፃፀም ከርክር በአፈ/ተከሳሽ ስም ገነት ፔትሮሊየም የሚታወቁት 3 የነዳጅ መቅጃ ማሽን ሞዴላቸው ዘረድሲ-ዘmየቻይና ስሪት የሆኑት በፅራእ ወንበርታ ወረዳ፣ኣጉላዕ ከተማ የሚገኙት የሁለቱ መነሻ ዋጋ እያንዳንዳቸው ብር 95.349.65 (ዘጠና አምስት ሺህ ሶስት መቶ አርባ ዘጠኝ 65/100) ሆኖ 3ኛዋ ደግሞ ማዘርቦርድ የጎደለባት በመሆንዋ መነሻ ዋጋዋ ብር 76,980.65 (ሰባ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ 65/100) በሆነ ዋጋ በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ስላዘዘ መጫረት የምትፈልጉ በ10/10/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት እስከ 6፡00 ሰዓት ረፋድ በቦታው ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ፣ ያሸነፈው ደግሞ 25% ወዲያውኑ ገቢ የሚያደርግ፣ ቀሪው ገንዘብ በ15ቀን ውስጥ ከፍሎ የሚያጠናቅቅ የጨረታውን ውጤት ደግሞ ለቀን 10/10/2018 ዓ/ም 9:30 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ከልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሄር ችሎት አዟል።
በትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ችሎት
