አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐራ ጅ ሽ ያጭ ማስታወቂ ያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
የጨረታው አሸናፊ ከሚገዙት ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ የሊዝ ክፍያ፣ ግብር እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችን ገዢ ይከፍላሉ። በተጨማሪ ከታች በሰንጠረዡ በተ.ቁ. 2 ላይ የተጠቀሰ ንብረት ጋር የሚገናኝ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ ገዢ ይከፍላል፡፡
በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መሰፍርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-33-04 /047-211-33-12/ ጅማ ዲስትሪክት በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በማናቸውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳረው ስም |
የመያዣ
ሰጪው ሰም |
ንብረቱ
የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው ዋጋ በብር |
መነሻ |
ጨረታው
የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታው ሰዓት |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
የንብረቱ
አይነትና አገልግሎት |
የቦታው
ስፋት በካ.ሜ |
የባለቤትነት
ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
|
1. |
አቶ ተክላይ |
ተበዳሪው |
ጋምቤላ ከተማ፣ |
1,032,939.00 |
ጥር 6 ቀን |
3፡00-4፡00 |
4፡00-4፡30 |
አቢሲንያ ባንክ |
መኖሪያ ቤት |
1,107 |
332291/10 |
|
|
ተ/ሚካኤል |
ቀበሌ 04 | 2018 ዓ.ም | ጋምቤላ ቅርንጫፍ | ካ.ሜ | ||||||||
|
2. |
አቶ ኡኩኝ |
ተበዳሪው |
ጋምቤላ ከተማ፣ |
531,540.00 |
ጥር 6 ቀን |
5፡00-6፡00 |
6፡00-6፡30 |
አቢሲንያ ባንክ |
ንግድ ቤት |
896 |
30204/2007 |
|
| ኪዎት | ቀበሌ 05 | 2018 ዓ.ም | ጋምቤላ ቅርንጫፍ | ካ.ሜ | ||||||||
|
3. |
አቶ ነጋሲ |
ተበዳሪው |
ጋምቤላ |
6,814,313.52 |
ጥር 6 ቀን |
9፡00-10፡00 |
10፡00-10፡30 |
አቢሲንያ ባንክ ባሮ |
መኖሪያ ቤት |
469 |
34670/04 |
|
| ከተማ፣ ቀበሌ | ||||||||||||
| አለማየሁ | 05 | 2018 ዓ.ም | ማዶ ቅርንጫፍ | ካ.ሜ | ||||||||
