በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ሀገራዊ ስትራቴጂክ ክምችት አቅም ለማሳደግ ለምግብነት የሚውል ጥሬ በቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ለምግብነት የሚውል
ጥሬ በቆሎ ግዥ 468/18
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራርና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ሀገራዊ ስትራቴጂክ ክምችት አቅም ለማሳደግ ለምግብነት የሚውል ጥሬ በቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
|
1 |
ለምግብነት የሚውል ጥሬ በቆሎ ግዥ |
በኩንታል |
30,000 |
100,000 |
በ16ኛው ቀን በ4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ይከፈታል |
በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
Ø ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
Ø በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
Ø ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 15ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
Ø ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ የመጫረቻ ሰነዶች በአንድነት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው በቢሮ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል። እንዲሁም ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ/ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
Ø ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
Ø ከ200,000 ሺህ በላይ ለሆኑት ግዥዎች ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
Ø የጨረታው ሳጥን መክፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
Ø ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
Ø ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ:- 046-131-0134 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
