Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ጅግጅጋ ከተማ ፡ ሶማሌ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913220473
  • Website
  • Deadline16 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-16 10:15:00
  • Categories Vehicle

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች ከቀን 05/10/2018 ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች -

1.     የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ

2.     ለሀራጅ ጨረታው ለእያንዳንዱ መኪና 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና .. (C.P.O) ማስያዝ የሚችል፤

3.     ግልፅ ጨረታ በመሳተፍ ተሽከርካሪውን ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ (5%) .. (C.P.O) ማቅረብ የሚችል፤

4.     ተጫራቹ ለሃራጅ ጨረታ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል፤

5.     በግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ዋጋ በመነሳት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

6.     ተጫራቹ በጨረታ አሸንፎ የገዛውን ተሸከርካሪ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ አለበት፤

7.     ተሽከርካሪው አሽንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. (CPO) በመንግስት ገቢ ይሆናል፤

8.     በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፤

9.     አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

10. ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው ርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሲሠጣቸው ይችላል፡፡

11. ተጫራቹ ተሽከርካሪውን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም

12. ተጫራች የሞሉትን የግልጽ ጨረታ ነድ ከቀን 05/10/2018 ጀምሮ በጅግጅጋ ////ቤት የእቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው 09/10/2018 ከረፋዱ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፤

13. የሀራጅ ጨረታው የሚካሄደው በቀን 09/10/2018 ከጠዋቱ 415 በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል

 

NB-

-       አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስራ አምስት ፐርሰንት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ፤ መኪናውን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች //ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡

-      የሻንሲስና የሞተር ቁጥር የተመታ ተሽከርካሪ ገዝተው መንገድ ትራንስፖርት ሰሌዳ ቁጥር ሲያመጡ መሸጥ እና መለወጥ የማይችሉ እና ቀይ ምል ያለው ሰሌዳ በመስጠት በመንገድ ትራንስፖርት በኩል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት

Save Tender