Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline14 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-14 14:30:00
  • Categories Mechanical Work and Materials

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 016/18

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በጨረታ አንድ (ሎት 1) - የህትመት ውጤቶች ከቦታ ቦታ መጓጓዣ ጋሪ (ድርጅቱ ውስጥ በመገኘት የሚፈልገውን ሥራ አይቶ ዲዛይን ሠርቶ በማቅረብ የወረቀት ማጓጓዣ ጋሪዎቹን መሥራት) አገልግሎት ግዥ፣

በጨረታ ሁለት (ሎት 2) - ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ የሆነ (Fully Automatic all in one machine) ወይም ጥሬ ዕቃ በመጠቀም እስከ ማንጠልጠያ ገጠማ በአንድ ላይ የሚሠራ የወረቀትና የጨርቅ ከረጢት (Bag) መሥሪያ ማሽን ብዛት 1. ግዥ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስ ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና /ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሺያል የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6 ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡

ጨረታው 7/11/2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 830 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6 ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30 ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

Save Tender