Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline25 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-25 10:30:00
  • Categories Chemicals And Reagents

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃ/ማ/ጣቢያ የኬሚካል ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/09/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ //ጣቢያ የኬሚካል ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

* ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት የአቅራቢዎች የአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው::

* ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንከ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው /ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1 ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ህዳሴ ህንጻ 2 ፎቅ ጀነሬሽን ቢዝነስ ግዥ የቢሮ ቁጥር114 መውሰድ ይችላሉ፡፡

* ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጸውን የኬሚካል ግዥ በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/09/2018 የሚል ምልከት በማድረግ 1(አንድ) ኦሪጂናል እና 2(ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

* ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ብር 120,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ) 60 (ስልሳ) ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንከ ከፍያ ትእዛዝ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ጨረታው ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 18 ቀን 2018 . ጠዋት 430 ህዳሴ ህንጻ 2 ፎቅ ጀነሬሽን ቢዝነስ ቢሮ ይከፈታል፡፡

* ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

* ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5 57 40 12 መደወል ይችላሉ ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender