Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-0134
  • Website
  • Deadline17 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-17 10:10:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የንብ እና ዶሮ እርባታ ቁሳቁሶች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 475/18


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

 

ሎት

 

የዕቃው አይነት

መለኪያ

 

ብዛት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ሰዓት

 

ሰነዱ የሚገኝበት

 

1

ሎት፡-1

የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ ቁሳቁሶች

በጥቅል

1

50,000.00

በ31ኛው ቀን 04:00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ይከፈታል

 

 

ደ/ኢ/ግ/ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

ሎት፡-2

የተለያዩ አይነት የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶች

 

በጥቅል

1

50,000.00

 በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ

ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

በተጫራቾች የሚቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 30ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና እንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ አዘጋጅቶ በማሸግና ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ ከቶ በማሸግ በ31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተበሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4:10 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ከፍል ይከፈታል።

ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።

የጨረታው መከፈቻ ቀን ማለትም 31ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ከአንድ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋ እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል፡፡

ቢሮውለዚሁጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነበሙሉ የመሰርዝመብቱየተጠበቀነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 046-1310134 /0916176573 ይጠቀሙ።


የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender