Tender Detail

Tender Details

  • Company ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
  • Address ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል /GROUND FLOOR/ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913 80 13 50
  • Website
  • Deadline03 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-03 10:30:00
  • Categories Vehicle

ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ቁጥር 011/2018

 

ድርጅታችን ..ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን ከጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ

ተጫራቾች፡-

1.     ለአንድ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ///ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል /GROUND FLOOR/ ላይ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የመኪኖችን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

0913 80 13 50/0910 15 85 70 ይደውሉ

3.     የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ሎት 1. ጨረታው ህዳር 26, 2018 . ከቀኑ 400 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

4.     ሎት 2. ጨረታው ህዳር 27 2018 . ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

5.     በጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል (የዋጋ ማቅረቢያ) ሰነድ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ /cpo/ በአንድ ላይ በማድረግ እና በጥንቃቄ በማሽግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ///ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ውስጥ ነው፡፡

7.     ዝርዝር የጨረታ መመሪያው ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡

8.     የዕቃዎቹን ናሙና ለመመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና መታወቂያቸውን /ውክልና/ በመያዝ //ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላሉ፡፡

9.     ድርጅቱ የተ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተከበረ ነው

 

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር

0911523393/0910158570 ይደውሉ

Save Tender